አፈናቅሎም አላስቀምጥ ያለ ወንበዴ

Standard

1 ሚልዮን የሚሆኑ የኦሮሞ ተወላጆች ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው በሃረር ሃመሬሳ አካባቢ የሚገኙ የተቃውሞ ሰልፍ አደረግው የአጋዚ ልዩ ሀይል ቶክስ ከፍተው 8 ሰው በላይ ገድለዋል ከ20 በላይ አቁስለዋል የተጎዱ ሰዎች ደግሞ ወደ ሃረር ሆስፓታል ተወስደዋል በአሁን ሰዓት ትራንስፖርት አገልግሎት ተቋርጧል የታሰሩ ወገኖች እንዲፈቱ እንዲሁም ለችግራቸው አስቸኳይ መፈትሄ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል ደም አፍሳሹ የአጋዚ ልዩ ሀይል በፍርሃት አካባቢውን ወረውታል!!!

ከቶለሳ የተወሰደ ዘገባ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.