ነፃ ክልል ገብቼ ወጣሁ!

Standard

በአንዱ መንገድ ሲያቅተኝ፣ እስቲ በዚህኛው ብዪ በቀራኒዮ አድርጌ ለማለፍ ስሞክር ፣ ከቄሮዎች ፊት ለፊት ተፋጠጥኩ “አካም!” ሰላም ነው!? ስላቸው ዙረህ ተመለስ አሉኝ፣ ፍርሃቴን ባሸንፍ አግዛቹ ነበር ብዪ፣ ዞሬ ተመለስኩ በየአቅጣጫው መውጫ የለም፣ ሸገር ተከባለች፣ ከመኪና ወርጄ በእግሬ ወደ ኦሮሚያ ገባሁ፣ ፀጥ ረጭ ብሏል፣ ፈራ ተባ እያልኩ ነው፣ ትንሽ እንደሄድኩ ወጣቶች ያለምንም ፍራቻ ኮብልስቶን ወደ መንገዱ ይወረውራሉ፣ እንደምንም ተደፋፍሬ አንድ ኮብልስቶን አንስቼ ወረወርኩ፣ ፍርሀቱ ለቆኝ ሲሮጥ ታወቀኝ፣ ይብቃኝ ብዪ ወደ እስር ቤቴ ሸገር በእግሬ ተሻገርኩ፣ ወዲያው ሁለት ፖሊሶች ከሚኒባስ ላይ ሲወርዱ አየኋቸው፣ ሁለት ለጋ ወጣቶችን ይዘዋል፣ በፕላስቲኩ የቧንቧ ትቦ እየገረፉ ወደ ፖሊስ ጣቢያ አስገቧቸው፣ እዛው ጋ ሆኜ አሻግሬ አየሁ ወጣቶች ዘና ብለው ቆመዋል፣ የሸገር ፖሊሶች ወደ እነሱ ሊሄዱ አልደፈሩም… በእጃቸው የገባውን ግን ማሰቃየታቸውን አላቋረጡም፣ ትንሽ ጊዜ ነው ብዪ ተመኘሁ።

ፖሊስ ዛሬም መደባደቡን አላቆመም!!!

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.