ሲጠሯት ቀርታ ሲስቧት መጣች አሉ!! ወሊሶ ዛሬና ትላንት

Standard

ትላንት እና ዛሬ በወሊሶ ከተማ ከተካሄደው አድማና ተቃውሞ የምንማረው ነገር ቢኖር የዜጎችን የመሰብሰብና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብትን ለመገደብ መሞከር ፈፅሞ የማያዋጣ አካሄድ መሆኑን ነው፡፡ በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 30 መሠረት የዜጎችን የመሰብሰብና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዴሞክራሲያዊ መብት አላቸው፡፡ በዚህ ረገድ የመንግስት ፀጥታ ሃይሎች ድርሻና ሃላፊነት በዜጎች ህይወትና ንብረት ላይ አደጋና ጉዳት እንዳይደርስ መከላከል ነው፡፡ ሆኖም ግን፣ በትላንትናው ዕለት ወሊሶ ውስጥ የተቃውሞ ሰልፍ ሲጀመር ፖሊሶች እንቅስቃሴውን በሃይል ለማፈንና ለማስቆም ሙከራ በማድረጋቸው ነገሮች ከቁጥጥር ውጪ የወጡበት ሁኔታ ነበር፡፡ ከዚህ በተጨማሪ፣ በዛሬው እለት ከትላንቱ ብዙ እጥፍ ህዝብ ወደ አደባባይ እንዲወጣ ምክንያት ሆኗል፡፡ በመሆኑም ፖሊሶች ሳይወዱ በግድ ወደ መደበኛ ስራቸው እንዲመለሱ አድርጏቸዋል፡፡

Seyoum Teshome

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.