ሀይሌ ሼም ነው እውነት የሚያሳዝን ዜና

Standard

1፦ወርቅ በሰፌድ ሳታሳፍሰን

2፦ሌጋሲውን ሳታስጨርስ

3፦ኤርትራ ሄደህ ሳታስታርቀን ይህ ቃል የገባሀው ነው

4፦አግኣዚ በኢትዮጲያ ህዝብ ላይ ማዘዝህን አትርሳ

5፦እሬቻ ላይ ላለቁት ወገኖቼ የአንተ ሚና ትልቅ ነው

6፦የኦሮሞ ህዝብ አቢዲ አሌ እየገደለ ሲያባረው አንተ እያስተዳደርክ ነው።

7፦ወልዲይ ህዝቤ ሲያልቅ ወንበርህ ላይ ነበርክ።

8፦የጎንደር ህዝብ የባህዳር ህዝብ ሲያልቅ ቤተመንግስት ልጅህን ስትድር ስትጨፍር ነበር።

9፦አንተ እድገት እያላክ ስታላዝን ንፁሁ እና ጀግና ድህነቱ ማንነቱን ያልቀየረው ኢትዮጲያውነቱን ያላስጣለው ወገን በቆሻሻ ያለቀው።

ለማንኛውም የኔ የአቋም መግለጫ ነው ባልነበረው ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ !!

ግን እውነት ሀይሌ ዘመዶችህ ምን ይላሉ መሰለህ ምንም እማትሰራ ከሆንክ ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.