ካፒቴን በኃይሉ ገብሬ

Standard

ይህ ትንታግ ኢትዮጵያዊ በመቂ ከተማ የተወለደው ካፒቴን በኃይሉ ገብሬ ነው ። በአየር ኃይል ውስጥ ስመ ጥር አብራሪ ነበረ። በምርጫ 97 የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ መንግስት የወሰደውን ጭፍጨፋ በመቃወም ሰኔ 2 ቀን 1997 ዓም አንድ ተዋጊ ሂሊኮፍተር በመያዝ ወደ ጅቡቲ ይጠፋል፣ መለስ ዜናዊም የጅቡቲ መንግስት አሳልፎ እንዲሰጠው ይጠይቃል። ሆኖም ጅቡቲያውያኑ ያንገራግራሉ፣ “አባ መላ”ው መለስ ዜናዊም ወደ ጅቡቲ የሚላካውን ጫት ያስቆማል፣ ይሄኔ ጅቡቲም ያለማንገራገር አሳልፋ ሰጠችው፣ ኢህአዴግም የዕድሜ ልክ ፍርድ ፈርዶበት በዝዋይ ማረሚያ ቤት ከ13 ዓመት በላይ እየተሰቃየ ይገኛልና ይፈታ ዘንድ ሁላችንም ልንጮኽለት ይገባል።

የካቲት 10/2010ዓም

Tariku Desalegn Miki

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.